የኢየሱስ ሕይወት

ከአማካሪው ጋር • 16 ትምሕርቶቹን • 3,579 ተማሪዎቹን

የኮርሱ መግቢያ

ወደ ‹‹የኢየሱስ ሕይወት›› ኮርስ እንደኳን በደህና መጣህ! የኢየሱስን ሕይወት፣ በዓለም ታሪክ እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ከተመለከተውና በሉቃስ ወንጌል ተመሥርቶ ከተሰራው ፊልም ተመልከት፡፡ ኮርሱ፣ አጫጭር የሆኑ የፊልሙን ክሊፖችና የተያያዙ ጥያቄዎችን የያዙ 15 ትምህርቶችን ይዟል፡፡ ለመልሶችህ አስተያየት የሚሰጥህና የክትትል ጥያቄዎችን ልታነሳለት የምትችለው የግል አማካሪ ይኖርሀል፡፡  አማካሪህ፣ አብዛኛውን ጊዜ፣ ለትምህርቶችህ ከ24-48 ሰዓታት ባለው ጊዜ ውስጥ ምላሽ ይሰጥሀል፡፡

በቀን 1 ወይም 2 ትምሕርቶችን እንድትሠራ እንመክርሀለን፡፡ ይህን ማድረግህ ስለ ትምሕርቶቹ መንፈሳዊ ይዘት በጥልቀት እንድታስብና ስለ ጥያቄዎችህና ስለ መንፈሳዊ ሕይወትህ ለመወያየት ትችል ዘንድ ከአማካሪህ ጋር የተሻለ ግንኙነት እንድታዳብር እድል ይሰጥሀል፡፡ አጠቃላይ ኮርሱን ለማጥናት በርከት ያሉ ሳምንታትን ብትጠቀም ውጤቱ እጅግ የተሻለ ይሆናል፡፡

በኮርሱ ደስ እንደምትሰኝና ወደ እግዚአብሔር የበለጠ እንድትቀርብ እንደሚረዳህ ተስፋ እናደርጋለን፡፡

እባክዎ ከ1 ወይም 2 ትምሕርቶች በላይ በአንድ ጊዜ ሰርተው ለእርማት አይላኩ፡፡ አማካሪህ ስለ ትምሕርትህ አስተያየቶችን እንዲለግስህ እድል ስጠው፤ የአማካሪህ ምላሽ አብዛኛውን ጊዜ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ይደርስሀል፡፡

ይህን ትዕዛዝ ካላከበሩ የሰሩት አይታይልዎትም!

እናመሰግናለን!

ኮርሱን ይጀምሩ